በዕለቱ የጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አንዷለም ማሞ እና ማናጅመንቱ እንድሁም ዲላ ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ኃላፊ የሀሮረሳ ጤና ጣቢያ ኃላፊ እና ማናጅመንት ፣ ጪጩ፣ የስሶታ፣ የአንድዳ አጤ/አ/ጣቢያ ዳሬክተሮች እዲሁም ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁነታ አክብረዋል።
በዕለቱ የ2017 በጀት አመት የ12 ወራት የተቋሙ አፈፃፀምና የቀጣዩ የ2018በጀት አመት እቅድ ሪፖሪት ቀርበዉ ዉይይት የተደርገ ሰሆን በአድሱ አመት የላቀ ዉጠት ለማስመዝገብ ከወድሁ ዝግጅት የተደረገ መሆኑ ተገልጿል።
በተጨማሪ በ2017 ዓ.ም ካፒታል በጀት በጤና ጣቢያው 1,249,000 አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺ ብር የተገነባው ሺንት ቤት ተመሮቆ ለአገልግሎት ይውላል።
በመጨረሻም በተቋሙ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞች የእዉቅና ሰርተፍከት በመስጠት ተጠናቀዋል።
የማህበራዊ ሚዲያ ገጻችንን ሌሎችንም Join/Add ያድርጉ :-
Leave a Reply