ተልዕኮ
የበሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል እና ለህበረተሰቡ ዉጥታማ ህክምና መስጠት::
ራዕይ
በተደራሽ፤ጥራት ያለዉ እና ሩህሩህ የሆነ የጠየና እነክበካቤ አገልግሎት ጤናማ፤ አምራች ማህበረሰብነ ማረጋገጥ::
እሴቶች
- በመጀመርያ ማህበረሰብነ ማሰቀደም
- ታማኝነት፤ታማኝነት፤ታማኝነት
- ግልጽነት፤ተጠያቂነት፤እና ሚስጥራዊነት
- አለማዳላት
- ህግን ማክበር
- አርያ መሆን
- ትብብር
- ሙያዊነት
- ለውጥ/ፈጠራ
- ርህራሄ
ዓላማዎች
የHSTP_II ዋና አላማ እነዚህ አራት አላማዎችን በማሳካት የህዝቡን የጤና ሁኔታ ማሻሻል ነዉ::
ሁለተናዊ የጤና ሽፋን እድገትነ ማፋጠን
ሰዎችን ከድነገተገኛ የጤና እክሎች መጠበቅ
የወረዳ ትራንስፎርሜሽን
የጤና ስርዓት ምላሽን ማሻሻል
ህበረተብረተሰባችንን በታማኝነት ፤በተጠያቂነት እናገለግለዋልን!!!!
