የቀረቡ አገልግሎቶች
ጤና ጣብያዉ በዋነኛነት የአዋቂዎች የተመላላሽ እና የድንገትኛ ህክምና እንድሁም ከአምስት አመት በታቸህ የሆኑ ህፃናት ምርመራ እና ህክምና ይህም
- የእናቶች እና ህፃናት ጤና አገልግሎት
- የቅድመ ወልድ እንክብካበ
- የድረ ወልድ እንክብካበ
- ደንነቱ የተጠበቀ የመከላከያ አገልግሎት የቤተሰብ ምጣኔ/የቤተሰብ እቅድ
- የአልተራሳዎንድ ምርመራ
- የሳንባ ነቀርሳ(ቲቢ)ክሊኒከ
- የልጆች የክተባት ፐሮገራሞች
- ለወጣቶች ተስማሚ አገልግሎቶች
የላብራቶሪይ ምርመራ
ሲቢሲ ማሽን
የኬሚሲተሪ ተንታኝ
የፋርማሲ አገልግሎቶች
የታካሚ እንክብካቤ ፍሰት በተመለከተ፡-
1. የመለያ ክፍል፡ የመጀመሪያ ምርመራ እና አስፈላጊ ምልክቶችን ማረጋገጥ
2. የካርድ ክፍል: የምዝገባ እና የታካሚ መዝገብ አያያዝ
3. የተመላላሽ ታካሚ ክፍል (OPD): የሕክምና ምርመራ እና ምክክር
4. የላቦራቶሪ ዲፓርትመንት: የምርመራ ምርመራዎች
5. ፋርማሲ፡- የታዘዙ መድሃኒቶችን መስጠት
ለተከታታይ አስራ አንድ ዓመታት ለህብረተሰቡ ያልተቋረጠ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
የአገልግሎት ሽፋን ከ80,000 በላይ ነዋሪዎችን ማስፋት በእናቶች፣ ሕጻናት እና በሽታን የመከላከል ፕሮግራሞች ላይ የማያቋርጥ መሻሻል እየመጡ ይገኛሉ ፡፡
ለማሳያ በሰለጠነ ጤና ባለሙያ የወለዱ እናቶች ቁጥር ከ2013 ዓ.ም በአመት 75 ብቻ እናቶች በጤና ጣቢያው የወልድ አገልገሎት አግታዋል ኡን ላይ ስታይ ወደ 463 በአመት ማዋለድ ተችሏል፡፡
ከዛም ባሻገር በክላስተሩ የበሽታ መከላከል ሀቅም ማጎልበት አንጻር ዘርፈ ብዙ ትግባራት ተሰርተዋል፡፡
ሞዴል አባወራ ከመፍጠር አንጽር ከሚጠበቀው 7533(80 ፐርስንት) ወደ 7364 (98 ፐርሰንቱን) ማሳደግ ትችላል እንድሁም የተሻሻለ መፀዳኛ ያለቸው አባወራ እና እማወራ ቁጥር 7533 (80%) ማሳደግ ተችሏል፡፡ የደረቅ ቆሻሻ እና ፈሳሽ ቆሻሻ በአግባቡ ከማስወገድ አንጻር ወደ 8004 ማሳደግት ተችሏል፡፡
ከወባ አንጻር የቤት ለቤት ትምህርት ማስተማር፤ በትምህርት ቤቶች ትምህርት የመስጠት፤አጎበር የማደል በተለይ ለ አራት ሺ አምስት መቶ ቤተሰብ ተጠቃም ያደረገ የአጎበር እደላ ከ 22 ባለይ አጎበር ስርጭት ተከኗውናል እንድሁም ያቆሩ ቦታዎችን እና የብሎከት ማምረቻ ላይ አኳቲን የመጨመሪ ተግባር በሰፊ ተከናውኗል፡፡

የቤት ለቤት ህክምና አገልገሎት በቤተስብ ጤና ቡድን እንድሁም የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ጋር በመሆን የምደረግ ተግበር



አግለግሎት አሰጣጥ በተመለከተ የማህበረሰብ ተሳትፎ ለላቀ ጤና አገልግሎት በምል የተዘጋየ የህዝብ ውይይት መድረክ በተቋሙ





በስነ ተዋልዶ ትምህርት ዙርያ በተመለከተ በትምህርት ቤት ደረጃ ከጤና ባለሙያ እና ከትምህርት ቤቶች ጋር በመተባበር ለሴት ተማሪዎች ግንዘቤ ትምህርት ስሰጥ



የመድኃኒት እና ህክምና መገልገያ መሳሪያ



