የኋላፊ መልዕክት


የሪጄዮ ፖሊ ዲላ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ኦዳ-ያኣ ጤና ጣቢያ ኃላፊ አቶ አቤነዘር ሰለሞን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሪጄዮ ፖሊ ዲላ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ኦዳ-ያኣ ጤና ጣቢያ የተመሰረተዉ በ2006 ዓ.ም ስሆን አገልግሎቱን ስጀምር በ20 ጤና ባለሙያዎች ስሆን አሁን ላይ ጤና ባለሙያዎች እና አጠቃላይ ዶክተሮች ከ97 በላይ ናቸዉ፡፡……
የአገልግሎት ምህዳሩን በማስፋት 45ሺ በላይ ህበረተሰብ ክፍል በአመት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡አስተዳደራዊ መዋቅሩ ሴሳ እና ኦዳ-ያኣ ቀቤሌ አስተዳደር ስገኝ ሁለት ቀቤሌ አስተዳደር ሶስት ሶስት ቀጠና ይዞ ይገኛል፡፡
ጤና ጣብያችን ላለፉት አስርት አመታት ይበል የምያሰኙ አገልግሎቶችን ስሰጥ ቆይቷል፡፡ ተያይዞ ጤና ጣብያበዉ ከአመት ወደ አመት በስራዎቹ ቅልጥፈና እና በተለያየ ዘርፎች ብዙ ለውጦችን እያሰመዘገበ ይገኛል፡፡ ሆኖም ጤና ጣብያዉ እዬን ለውጥ ስያሰመዘገብ ቖራጥነት በተሞላበት መልኩ በህበረተሰቡ ፣በባለሙያዎቹ፣በባለድረሻዉ አካላት ጥረት ነዉ፡፡
ይህን ተከትሎ ጤና ጣብያችን በዲላ ከተማ እና ጌዴኦ ዞን ላይ አያንዳሁን የህበረተሰብ ክፍሎችን ሳይለይ እየሰራ ይገኛል፡፡ በምቀጥሉት ጊዝያት ጤና ጣብያችን አዉን ከምገኝበት አቋም በተሻለ መልኩ ለመገኘት በእኛ በኩል ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ስለዘህም ህብረተሰቡም ከዝህ በፍት ስያደር የነበርዉ ቀና ትብብሩን አጠንክሮ በመቀጠል ያለ ምንም መስተጓጎል ቅልጥፍናዉን በጠበቀ መልኩ መሣለጥ ይችል ዘንድ የበኩላቹን እንድትወጡ ስል ጥረዬን አስተላልፋለዉ፡፡



የቡድን ስራ

በጤና ጣብያችን ያሉ ባለሙያዎች ደስ በሚል በቡድን መንፈስ የምሰሩበት ለሌሎች አርአያ የምሆኑበት ነዉ፡፡

ጤና ጣብያዉን እና ህብረተሰቡን ድስ በሚሊ በቡድን መንፈስ ያገለግላሉ፡፡.