ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም
ዲላ
በኦዳ ያኣ ጤና ጣቢያ ሳሮን ሎጅ ቀጠና ነብሰ ጡር እናቶች ፎረም ተካህዷል በፎረሙ በጤና ጣቢያ ሚድዋፍ/አዋላጅ ነርስ/ ባለሙያ ስ/ር ህሩት ተስፋዬ አካህዷል።
👉በእርግዝና ወቅት ስለምከሰቱ አደገኛ ምልክቶች ዙሪያ
👉 ወሊድ አገልግሎት በምያገኙበት ሁነታ ወሊድን በጤና ተቋም ስሆን ስለምገኘዉ ጠቀመታ
👉የድህረ ወልድ ላይ ስለምሰጠዉ አገልግሎት
👉 ስለክትባት ጥቅምና የክትባት ክፍለ ጊዜ
👉 የአምስት አመት በታች ላሉ ህፃናት የስነ ምግብ ልከት ጥቅምና አተገባበር የዕድገት ክትትል
👉 0-6 ወር የእናት ጡት ብቻ ማጥባት እንዳለባቸው
👉 የወባ በሽታ በአልጋ አጎበር እንድሁ የአከባቢ ቁጥጥር በማድረግ መከላከል እንደምቻል የጤና ትምህርት ተሰጥቷቸዋል።
መስሎች ተያይዘዋል ይመልከቱ እና ተጨማሪ አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርስዎ
Leave a Reply