ዛሬ አጠቃላይ ሳምንታዊ የባለሙያዎች የአንድነት ጊዜ እና አጠቃላይ የቤተሰብ ጤና ቡድን መሪዎች ስለምሰሩ ተግባራት ለባለሙያዎች ውይይት ተደርጓል ።ለአብነት ያህል

by

in

👉የአገልግሎት አሰጣጥ በተመለከተ
     👉ቲቢ በሽታ ስርጭት መከላከል
    👉 ኤችአይቪ በሽታ ስርጭት
👉 የክረምት በጎ ተግባር በተመለከተ
    👉 ወባ በሽታ ስርጭት እና ቁጥጥር ዙሪያ የቤት ለቤት የወባ ህመም ምልክት ለታየባቸው በRDT ምርመራና በሽታው ለተገኘባቸው የህክምና አገልግሎት መስጠት እንደምገባ ።

    👉ሌላው ከተሰጠው ተልኮ ጋር በማቀናጀት የቤት ለቤት ግንዛቤ ማስጨበጥ በተለይ MBOX እና የአልጋ አጎበር ቁጥጥር ለወባ ትንኝ መራብያ ምቹ ሁኔታ የምፈጥሩ ቋምና ግዜያዊ ቦታዎችን ጎማ ፣የአበባ ዕቃ የእንስት ኮባ በመለየት የምሰሩ ተግባራት ናቸዉ ።

👉እንድሁም ማፈሰስና ማዳፈን በማይቻልባቸው ቦታዎች ላይ ከ500 ሲሲ በለይ  አቤይት ኬምካል ተጨምራል።

👉  ከኮሌራ በሽታ ጋር በተገናኘ ሽንት ቤት ያላቸውንና የሌላቸው  የመለየት፣ የተሻሻሌ እና ያልተሻሻሌ መለየትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ እጀን በምገባ መታጠብ እንድችሉ የማስተማር ስራዎች የቤተሰብ ጤና ቡድኑ ልዩ ትኩረት በመስጠት የመለየት ስራ መስራት ይገባል ።

👉 ከመደበኛ ስራዎች ጋር ተያይዞ ከ <5ዓመት በታች ያሉ ህፃናት የምግብ ስርአት ልየታ ፣ የነብስጡር ና የአጥብ እናቶች ልየታ ፣የቤተሰብ ዕቅድና የማህፀን ጫፈ ካንሰር  ትምህርት በጤና ጣቢያ ደረጃ ተጠናክሮ መቀጠል ይገባል።

    👉 ተላላፊ ባለሁኑ ህመሞች ዙሪያ ያጋራ ምክክር አድርገዋል።

መስሎች ተያይዘዋል ይመልከቱ እና ተጨማሪ አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርስዎ 


Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *