የWHO Hawass hub አስተባባሪ አካላት እና የኢትዮጵያ AFD በዲላ ከተማ አስተዳደር ኦዳ ያኣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የመስክ ምልከታ አድረገዋል።

by

in

ነሐሴ 9/2017 ዓ.ም

የWHO Hawass hub አስተባባሪ አካላት እና የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን (EAFD) በዲላ ከተማ አስተዳደር  ኦዳ ያኣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የመስክ ምልከታ ያደረጉ ስሆን ።

በሁለት ቀን ቆይታቸው አጠቀላይ የክትባት አገልግሎት፣ የበሽታ ቅኝት መረጃ አያያዝ እና አላላክ ስርዓት እእንድሁም የActive Case search ፣ የበሽታ መከላከል ሀቅም እና የህብረተሰብ ባለቤትነት ከመፈጠር አንፃር የAdivers effect መረጃ አያያወዠ በተመለከተ የተሻለ አፈጻጸም እና አመሪቅ ውጤት መምጣቱ ታይታል።

ከWHO ተሳታፊዎች መካከል የኦዳ ያኣ ጤና ጣቢያ ደረጃ አሁን ካለው የCase fellow መነሻ እንድሁም የአገልግሎት አሰጣጡ ጥራት፣ የመረጃ አያያዝ በተመለከተ Excellence Health Center የምል ሰያሜ አበርክተዋል።

መስሎች ተያይዘዋል ይመልከቱ እና ተጨማሪ አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎች እንዲደርስዎ 


Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *