Author: admin
-
የኦዳ ያኣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ week 3 EOC and RRT ግምገማ አካሂደዋል።
ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም የኦዳ ያኣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ጤና ኤክስቴንሽን እንድሁም ጤና ባለሙያዎች በተገኙበት የ3 ተኛ ሳምንት EOC እና RRT ተገምግሟል በግምገማው መቀናጀት ተግባራት እየተከናወነ መሆኑን ተሳታፊዎች የተለያዩ ተግባራት በጋራ እየከወኑ ይገኛሉ። በውይይት ወክት በተለይ በ90 ቀናት በታቀዱ ተግባራት ልዩ ትኩረት በመስጠት የወባ በሽታ መከላከል እና ቁጥጥር ፣የከረምት በጎ ተግባራት ጤና ትምህርት ለህብረተሰቡ መስጠት ፣…
-

የWHO Hawass hub አስተባባሪ አካላት እና የኢትዮጵያ AFD በዲላ ከተማ አስተዳደር ኦዳ ያኣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የመስክ ምልከታ አድረገዋል።
ነሐሴ 9/2017 ዓ.ም የWHO Hawass hub አስተባባሪ አካላት እና የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን (EAFD) በዲላ ከተማ አስተዳደር ኦዳ ያኣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የመስክ ምልከታ ያደረጉ ስሆን ። በሁለት ቀን ቆይታቸው አጠቀላይ የክትባት አገልግሎት፣ የበሽታ ቅኝት መረጃ አያያዝ እና አላላክ ስርዓት እእንድሁም የActive Case search ፣ የበሽታ መከላከል ሀቅም እና የህብረተሰብ ባለቤትነት ከመፈጠር አንፃር የAdivers…
-
ዛሬ አጠቃላይ ሳምንታዊ የባለሙያዎች የአንድነት ጊዜ እና አጠቃላይ የቤተሰብ ጤና ቡድን መሪዎች ስለምሰሩ ተግባራት ለባለሙያዎች ውይይት ተደርጓል ።ለአብነት ያህል
👉የአገልግሎት አሰጣጥ በተመለከተ 👉ቲቢ በሽታ ስርጭት መከላከል 👉 ኤችአይቪ በሽታ ስርጭት👉 የክረምት በጎ ተግባር በተመለከተ 👉 ወባ በሽታ ስርጭት እና ቁጥጥር ዙሪያ የቤት ለቤት የወባ ህመም ምልክት ለታየባቸው በRDT ምርመራና በሽታው ለተገኘባቸው የህክምና አገልግሎት መስጠት እንደምገባ ። 👉ሌላው ከተሰጠው ተልኮ ጋር በማቀናጀት የቤት ለቤት ግንዛቤ ማስጨበጥ በተለይ MBOX እና የአልጋ አጎበር ቁጥጥር ለወባ ትንኝ…
-
የኦዳ ያኣ ጤና ጣቢያ የሳሮን ሎጅ ቀጠና ነብሰ ጡር እናቶች ፎረም ተካሄደ።
ነሐሴ 15/2017 ዓ.ምዲላ በኦዳ ያኣ ጤና ጣቢያ ሳሮን ሎጅ ቀጠና ነብሰ ጡር እናቶች ፎረም ተካህዷል በፎረሙ በጤና ጣቢያ ሚድዋፍ/አዋላጅ ነርስ/ ባለሙያ ስ/ር ህሩት ተስፋዬ አካህዷል። 👉በእርግዝና ወቅት ስለምከሰቱ አደገኛ ምልክቶች ዙሪያ 👉 ወሊድ አገልግሎት በምያገኙበት ሁነታ ወሊድን በጤና ተቋም ስሆን ስለምገኘዉ ጠቀመታ 👉የድህረ ወልድ ላይ ስለምሰጠዉ አገልግሎት 👉 ስለክትባት ጥቅምና የክትባት ክፍለ ጊዜ 👉 የአምስት…
-
የኦዳ ያኣ ጤና ጣቢያ ሰራተኞች አመታዊ የአንድነት እና የዉይይት ቀን አከበሩ።
በዕለቱ የጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አንዷለም ማሞ እና ማናጅመንቱ እንድሁም ዲላ ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ኃላፊ የሀሮረሳ ጤና ጣቢያ ኃላፊ እና ማናጅመንት ፣ ጪጩ፣ የስሶታ፣ የአንድዳ አጤ/አ/ጣቢያ ዳሬክተሮች እዲሁም ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁነታ አክብረዋል። በተጨማሪ በ2017 ዓ.ም ካፒታል በጀት በጤና ጣቢያው 1,249,000 አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺ ብር የተገነባው ሺንት ቤት…
-
”የጪጩ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ማንጀሜንት አባላት ከኦዳ ያኣ ጤና ጣቢያ የልምድ ልዉዉጥ አድሪጎዋል”
ሐምሌ 15/2017 ዓ.ምዲላ የጪጩ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከአቻው ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አጠቃላይ የማናጅሜንት አስራር በተመለከተ እንድሁም የጤና ጣቢያው ውስጥ ያሉ ምርጥ ተሞክሮ ለመቅሰም እና ለመማር ሁሉንም የማኔጅመንት አባላት የያዘ ቡድን በኦዳ ያኣ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ተገኝተዋል። ተሳታፊዎች ኦዳያኦ ጤና ጣቢያ ብዙ መልካም ተሞክሮዎችን አግኝተናል ያሉ ስሆን መከባበርን፣ መደማመጥን አብሮ መስራትን እንድሁም ችግሮች ስያጋጥሙ እዛው ምፈቱበተን መልካም…